የዩክሬን አየር ሃይል ሩሲያ ከተኮሰቻቸው 184 ሚሳኤሎች እና ድሮኖች 59 ሚሳኤሎችና 54 ድሮኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል። 52 ድሮኖች ከኢላማቸው አልደረሱም ብሏል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ...
ፕሬዝደንቱ አክለው እንደገለጹት የአደጋው መንሰኤ እንደማይታወቅ እና ሙሉ ምርመራ መደረግ እንዳለበት ተናግረዋል በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ የተከሰከሰው አውሮፕላን ይዟቸው ሲበር ከነበሩት ...
አንድሪው ማለኪንሰን የተባለው እንግሊዛዊ ከ17 ዓመት በፊት በማንችስተር ከተማ ፖሊስ ሆኖ ህዝብን ያገለግል ነበር፡፡ ይሁንና ህግ በማስከበር ላይ እያለ አንድ ሴትን አስገድዶ ደፍሯል የሚል ክስ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123.5986 ብር እየገዛ በ126.0706 ብር እየሸጠ መሆኑን አስታውቋል። ዳሽን ባንክ ከአንድ ወር በፊት በፊት ያወጣውን ...